Participate

​የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት /ቤት ሠራተኞች አስተዳደር ደንብ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት /ቤት ሠራተኞች አስተዳደር ደንብ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት በአዋጅ ቁጥር ፩ሺ፩፲፬/፪ሺ፲፩ ምክር ቤቱ ህገ መንግስታዊና ህዝባዊ ተልዕኮውን በተገቢው መንገድ ለመወጣት የሚያስችል ሙያዊና አስተዳደራዊ ድጋፍ ለመስጠት በአዋጅ የተቋቋመ በመሆኑ፡፡
የምክር ቤቱን የሚዲያ ፍላጎት ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ የሚገኝ በመሆኑ የህግ ምርምራ ቁጥጥርና ክትትል በከፍተኛ ባለሙያዎች፣ በጥናትና ምርምር የሚደገፍበት አግባብ አስፈላጊ በመሆኑ
የጽ/ቤቱ ረቂቅ ደንብ ማውጣቱ የጽ/ቤቱ ሰራተኞችን ደንብና ሥርዓትን በተከተለ መልኩ ቅጥርን፣ ዝውውርን፣ ዕድገትን፣ ምደባን ድልድልን አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝም ስንብትን
ለማስተዳደር
የጽ/ቤቱ ሰራተኞች መብትና ግዴታቸውን በውል ለይተው በማወቅ ተግባራቸውንና ሃላፊነታቸውን ግልጽነትና ተጠያቂነት በሰፈነበት ሁኔታ ለማከናወን እንዲያስችል

Vote